በ2018 ለሚዘጋጀው አለም አቀፍ የሮቦቲክስ ኦሎምፒክ ላይ ለመሳተፍ ምዝገባ ተጀምሮአል

በ2018 ለሚዘጋጀው አለም አቀፍ የሮቦቲክስ ኦሎምፒክ ላይ ለመሳተፍ ምዝገባ ተጀምሮአል

ፈርስት ሮቦቲክስ ኢትዪጵያ ከ አትላስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በየአመቱ ኢትዩጵያን የሚወክል የሮቦት ቡድን እያዘጋጀ ማወዳደሩ የሚታወቅ ሲሆን ዘንደሮም በ2018 በሜክሲኮ ለሚካሄደው አለም አቀፍ  የሮቦት ኦሎምፒክስ ኢትዪጵያ ውስጥ ከሚገኙ ከሁሉም ትም/ት ቤቶች የላቀ ችሎታ እና ዝንባሌ ያላቸውን ተማሪዎችን ለማሳተፍ ምዝገባ ጀምሮአል ፡፡ ፈርስት ሮቦቲክስ ኢትዩጵያ በሚያዘጋጅው የሮቦቲክስ ውድድር የሚያስገኘው...